ቅዳሜ እለት እሳቸውን ለመደገፍ ሰልፍ የውጣው ህዝብ ላይ የቦንብ ጥቃት አድራሾች ባደረሱት ጉዳት ለተጎዱ ሰዎች ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት የደም ልገሳ አደረጉ። ሆስፒታሎች የደም እጥረት አጋጥሟቸው እንደነበርና ለህዝቡም ጥሪ አስተላልፈው እንደነበር ይታወሳል። የዜጎችን ህይዎት ለመታደግ በደም ልገሳው ብዙዎችም ተሳትፈዋል።

0 Comments
0 Shares