ዛሬ የቀድሞውን ሊቀመንበር የአቶ ሽፈራው ሽጉጤን ስልጣን የመልቀቅ ጥያቄ ተቀብሎ ያጸደቀው የ ደ.ኢ.ሕ.ደ.ን ማእከላዊ ኮሚቴ በቦታው ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ልቀመንበር አድርጎ ሾሟል። አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በማእከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።

0 Comments
0 Shares