AMHARIC.VOANEWS.COM
ምዕራባዊያን አገሮች ኢራን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣሉ
ዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ እና አውስትሬሊያ ዛሬ ረቡዕ በኢራን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጥለዋል፡፡ ባለስልጣናቱ ማዕቀቡ የተጣለባቸው ከሁለት ዓመታት በፊት ሂጃቧን በተገቢው መንገድ አልተከናነበችም ተብላ በኢራን የሥነ ምግባር ፖሊስ ቁጥጥር ስር በዋለችበት ህይወቷ ካለፈው ከማህሳ አሚኒ ሞት ተከትሎ የተቃውሞ ሰልፎችን በማፈን እና ሰዎችን በማሰር ተሳትፈዋል ተብለው ነው፡፡ በዛሬው ማዕቀብ ተቃዋሚ ሰልፈኞችን በመግደል እና በማሰር እንዲሁም ጋዜጠኞችን በማሰር የተወነጀሉ...
0 Comments 0 Shares