AMHARIC.VOANEWS.COM
ጉባኤ ያካሄደው ህወሓት አቶ ጌታቸውን ጨምሮ 16 አመራሮችን ከፓርቲው ማባረሩን ገለፀ
በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን ባካሄደው ጉባኤ የተመረጠው አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 አመራሮቹን ከፓርቲው ማባረሩን እና ፖለቲካዊ ስራዎች እንዳይከውኑ ማገዱን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ እንደሚፈልግ ገልጿል። ታግደዋል ከተባሉ አንዱ እና የክልሉ የኮምዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ ረዳኢ...
0 Comments 0 Shares