የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ [ማክሰኞ መስከረም 8] ምሽት ይጀምራል። 36 ክለቦች እንደ አዲስ በተዋቀረው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። ቀደም ሲል ለባለትልቁ ጆሮ ዋንጫ ይፋለሙ የነበሩት 32 ቡድኖች ብቻ ነበሩ። ፍጻሜውን ሙኒክ ላይ የሚያደርገውን የዘንድሮውን ዋንጫ ማን ሊያነሳ እንደሚችል የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኞች ግምታቸውን ሰጥተዋል። የትኛው ቡድን አስገራሚ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል እና ጎልተው ሊወጡ የሚችሉ ተጫዋቾችንም ገምተዋል።

WWW.BBC.COM
አርሰናል፣ ማንቸስተር ሲቲ፣ ሪያል ማድሪድ...የዘንድሮውን የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል? እነማንስ ጎልተው ይወጣሉ? - BBC News አማርኛ
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ [ማክሰኞ መስከረም 8] ምሽት ይጀምራል። 36 ክለቦች እንደ አዲስ በተዋቀረው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። ቀደም ሲል ለባለትልቁ ጆሮ ዋንጫ ይፋለሙ የነበሩት 32 ቡድኖች ብቻ ነበሩ። ፍጻሜውን ሙኒክ ላይ የሚያደርገውን የዘንድሮውን ዋንጫ ማን ሊያነሳ እንደሚችል የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኞች ግምታቸውን ሰጥተዋል። የትኛው ቡድን አስገራሚ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል እና ጎልተው ሊወጡ የሚችሉ ተጫዋቾችንም ገምተዋል።
0 Comments 0 Shares