በታሪካዊቷ በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ሌሎች አካባቢዎች ሰሞኑን በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከፍተኛ ውጊያ መደረጉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። የሰሜን ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው በደባርቅ እንዲሁም በዳባት እና በአምባ ጊዮርጊስ ከተሞች ውጊያው ሲደረግ የሰነበተ ሲሆን፣ ዛሬ ደግሞ በማዕከላዊ ጎንደር ዋና ከተማ በሆነችው ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መኖሩን ነዋሪዎቹ አረጋግጠዋል።

0 Comments
0 Shares