ቤቶች ኮርፖሬሽን ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአንድ ሥፍራ 53 ቪላዎች ሊገነባ ነው
ውድነህ ዘነበ
Wed, 06/20/2018 - 09:01
ቤቶች ኮርፖሬሽን ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአንድ ሥፍራ 53 ቪላዎች ሊገነባ ነው ውድነህ ዘነበ Wed, 06/20/2018 - 09:01
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ቤቶች ኮርፖሬሽን ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአንድ ሥፍራ 53 ቪላዎች ሊገነባ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
መንግሥት ለከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በአንድ ሥፍራ 53 ዘመናዊ ቪላዎች እንዲገነቡ ወሰነ፡፡ ቤቶቹን በባለቤትነት የሚገነባው በቅርቡ በከፍተኛ ካፒታል የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ነው፡፡ በደርግ መንግሥት ዘመን ከተገነቡት የሲኤምሲ አፓርትመንቶች ቀጥሎ፣ በኮርፖሬሽኑ በአንድ ሥፍራ ላይ የሚገነቡት ቪላዎች በሥራ ላይ ለሚገኙ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት  ይከፋፈላሉ ተብሏል፡፡
0 Comments 0 Shares