በደቡብና ኦሮሚያ አዋሳኝ ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ደረሰ
ዳዊት እንደሻው
Wed, 06/20/2018 - 09:14
በደቡብና ኦሮሚያ አዋሳኝ ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ደረሰ ዳዊት እንደሻው Wed, 06/20/2018 - 09:14
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በደቡብና ኦሮሚያ አዋሳኝ ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ደረሰ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በምዕራብ ጉጂና ጌዴኦ ዞኖች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተፈናቃዮች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከቀናት በፊት ባወጣው ሳምንታዊ ሪፖርት እስካሁን ባለው አኃዝ መሠረት 527,263 ከምዕራብ ጉጂ ዞን ሲፈናቀሉ፣ 170 ሺሕ የሚሆኑት ደግሞ ከጌዴኦ ዞን መፈናቀላቸው ተገልጿል፡፡
0 Comments 0 Shares