ሁከት ተከስቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የክልልነት ጥያቄ አነሱ
ብሩክ አብዱ
Wed, 06/20/2018 - 09:18
ሁከት ተከስቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የክልልነት ጥያቄ አነሱ ብሩክ አብዱ Wed, 06/20/2018 - 09:18
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሁከት ተከስቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የክልልነት ጥያቄ አነሱ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ከሳምንት በፊት በተቀሰቀሰ ሁከት የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ተከስቶባቸው የነበሩት የደቡብ ክልል ነዋሪዎች፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በነበራቸው ውይይት የክልልነት ጥያቄ አጉልተው አነሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በፓርላማ ሪፖርታቸውን ካቀረቡና የአባላትን ጥያቄ ከመለሱ በኋላ በቀጥታ ወደ ሐዋሳ ከተማ በማቅናት፣ በነጋታው ማክሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሲዳማ ዞን ከፍተኛ አመራሮችና ከነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
0 Comments 0 Shares