የብሔራዊ ባንክ ገዥ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋይናንስ ጉዳዮች አማካሪ ሆኑ
ዳዊት ታዬ
Wed, 06/20/2018 - 09:38
የብሔራዊ ባንክ ገዥ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋይናንስ ጉዳዮች አማካሪ ሆኑ ዳዊት ታዬ Wed, 06/20/2018 - 09:38
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የብሔራዊ ባንክ ገዥ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋይናንስ ጉዳዮች አማካሪ ሆኑ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥነት የተነሱት አቶ ተክለ ወልድ አጥናፉ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋይናንስ ጉዳዮች ኃላፊ ሆኑ፡፡ ላለፉት 13 ዓመታት በገዥነት በቆዩት አቶ ተክለ ወልድ ምትክ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ሲሾሙ፣ አቶ በቃሉ ዘለቀ ደግሞ ምክትል ገዥ ሆነዋል፡፡ አቶ ተክለ ወልድ የተመደቡበት የፋይናንስ አማካሪነት ኃላፊነት ለመጀመርያ ጊዜ  ራሱን ችሎ መቋቋሙ ታውቋል፡፡
0 Comments 0 Shares