በሀገራችን ሴቶች ላይ የሚደርሱ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች በየእለቱ ከመሻሻል ይልቅ እየተባባሱ እንደሄዱ ይነገራል። በቅርቡ ደግሞ የጥቃት አይነቶቹ መልካቸውን እየቀየሩ እንደመጡ ከኢትዮጵያ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

0 Comments
0 Shares