የእስራኤል መንግሥት የቀድሞውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል የነበሩትን ጎነን ሰጌቭ ለኢራን ይሰልሉ ነበር በማለት ከሳቸዋለች። በአውሮፓውያኑ 1990ዎቹ የኢነርጂ ሚኒስትር የነበሩትና የህክምና ዶክተር የሆኑት ጎነን ሰጌቭ ናይጀሪያ ይኖሩበት በነበረበት ወቅት በኢራን የደህንንት ሰዎች እንደተመለመሉ የእስራኤል የደህንነት መረጃ ድርጅት ሺን ቤት አስታውቋል። ግንቦት ወር ላይ ኢኳቶሪያል ጊንኒ በሚጎበኙበት ወቅት በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰብ በእስራኤል ፖሊስ ጥያቄ መሰረት […]
The post እስራኤል የቀድሞ ሚኒስትሯን በኢራን ሰላይነት ፍርድ ቤት አቆመች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የእስራኤል መንግሥት የቀድሞውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል የነበሩትን ጎነን ሰጌቭ ለኢራን ይሰልሉ ነበር በማለት ከሳቸዋለች። በአውሮፓውያኑ 1990ዎቹ የኢነርጂ ሚኒስትር የነበሩትና የህክምና ዶክተር የሆኑት ጎነን ሰጌቭ ናይጀሪያ ይኖሩበት በነበረበት ወቅት በኢራን የደህንንት ሰዎች እንደተመለመሉ የእስራኤል የደህንነት መረጃ ድርጅት ሺን ቤት አስታውቋል። ግንቦት ወር ላይ ኢኳቶሪያል ጊንኒ በሚጎበኙበት ወቅት በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰብ በእስራኤል ፖሊስ ጥያቄ መሰረት […] The post እስራኤል የቀድሞ ሚኒስትሯን በኢራን ሰላይነት ፍርድ ቤት አቆመች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
እስራኤል የቀድሞ ሚኒስትሯን በኢራን ሰላይነት ፍርድ ቤት አቆመች
የእስራኤል መንግሥት የቀድሞውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል የነበሩትን ጎነን ሰጌቭ ለኢራን ይሰልሉ ነበር በማለት ከሳቸዋለች። በአውሮፓውያኑ 1990ዎቹ የኢነርጂ ሚኒስትር የነበሩትና የህክምና ዶክተር የሆኑት ጎነን ሰጌቭ ናይጀሪያ ይኖሩበት በነበረበት ወቅት በኢራን የደህንንት ሰዎች እንደተመለመሉ የእስራኤል የደህንነት መረጃ ድርጅት ሺን ቤት አስታውቋል።
0 Comments 0 Shares