ዛሬ ሌሊቱን የተወለደው ፈረንሳዊ ለ25 አመታት ነጻ የባቡር ትራንስፖርት እንዲያገኝ ተፈቅዶለታል። የፓሪስ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ የሆነው ተቋም፥ ለህጻኑ እስከ 25 አመቱ ድረስ ነጻ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ያገኝ ዘንድ ፈቅዶለታል። ይህ የ25 አመት የነጻ የባቡር ትራንስፖርት ጉዞ ስጦታ የመጣው ደግሞ ህጻኑ ምሽቱን ባቡር ውስጥ መወለዱን ተከትሎ ነው። በወቅቱ የባቡር አገልግሎት ለማግኘት ባቡር ውስጥ የነበረችውና […]
The post ባቡር ላይ የተወለደው ፈረንሳዊ ህጻን የ25 አመት ነጻ የባቡር ትኬት ተፈቅዶለታል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ዛሬ ሌሊቱን የተወለደው ፈረንሳዊ ለ25 አመታት ነጻ የባቡር ትራንስፖርት እንዲያገኝ ተፈቅዶለታል። የፓሪስ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ የሆነው ተቋም፥ ለህጻኑ እስከ 25 አመቱ ድረስ ነጻ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ያገኝ ዘንድ ፈቅዶለታል። ይህ የ25 አመት የነጻ የባቡር ትራንስፖርት ጉዞ ስጦታ የመጣው ደግሞ ህጻኑ ምሽቱን ባቡር ውስጥ መወለዱን ተከትሎ ነው። በወቅቱ የባቡር አገልግሎት ለማግኘት ባቡር ውስጥ የነበረችውና […] The post ባቡር ላይ የተወለደው ፈረንሳዊ ህጻን የ25 አመት ነጻ የባቡር ትኬት ተፈቅዶለታል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ባቡር ላይ የተወለደው ፈረንሳዊ ህጻን የ25 አመት ነጻ የባቡር ትኬት ተፈቅዶለታል
ዛሬ ሌሊቱን የተወለደው ፈረንሳዊ ለ25 አመታት ነጻ የባቡር ትራንስፖርት እንዲያገኝ ተፈቅዶለታል። የፓሪስ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ የሆነው ተቋም፥ ለህጻኑ እስከ 25 አመቱ ድረስ ነጻ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ያገኝ ዘንድ ፈቅዶለታል።
0 Comments 0 Shares