Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ካሜሩን የግድቧን ውሃ ስትለቅ የጎርፍ አደጋ ያመጣብኛል ስትል ናይጄሪያ አስጠነቀቀች
    ናይጄሪያ አጎራባቿ ካሜሩን ከትላልቆቹ ግድቦቿ አንዱ የያዘውን ውሃ እንደምትለቅ ማስታወቋን ተከትሎ የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት እንደፈጠረባት ተናገረች፡፡ ካሜሩን በቅርቡ በምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ በጣለው ከባድ ዝናብ የተነሳ የግድቡን ውሃ መልቀቅ እንደምትጀምር ያስታወቀች ሲሆን የናይጄሪያ የውሐ ጉዳዮች መሥሪያ ቤት 11 ግዛቶች የጎርፍ መጥለቅለቅ እንደሚያሰጋቸው አመልክቷል፡፡ ይህ ያሁኑ የጎርፍ ስጋት የመጣው ቀደም ብሎም የናይጄሪያ ሰሜን ምስራቃዊ ቦርኖ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ምዕራባዊያን አገሮች ኢራን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣሉ
    ዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ እና አውስትሬሊያ ዛሬ ረቡዕ በኢራን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጥለዋል፡፡ ባለስልጣናቱ ማዕቀቡ የተጣለባቸው ከሁለት ዓመታት በፊት ሂጃቧን በተገቢው መንገድ አልተከናነበችም ተብላ በኢራን የሥነ ምግባር ፖሊስ ቁጥጥር ስር በዋለችበት ህይወቷ ካለፈው ከማህሳ አሚኒ ሞት ተከትሎ የተቃውሞ ሰልፎችን በማፈን እና ሰዎችን በማሰር ተሳትፈዋል ተብለው ነው፡፡ በዛሬው ማዕቀብ ተቃዋሚ ሰልፈኞችን በመግደል እና በማሰር እንዲሁም ጋዜጠኞችን በማሰር የተወነጀሉ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሄዝቦላ ለፍንዳታው አጸፋ አመልሳለሁ ሲል ዛተ
    “የሄዝቦላህ አባላት የሚጠቀሙባቸውን ኤሊክትሮኒክ የመልዕክት መቀባበያዎች (ፔጀሮች) ያፈነዳች እስራኤል ነች” ሲሉ ሄዝቦላህ እና የሊባኖስ መንግሥት ወንጅለዋታል። ትላንት ማክሰኞ በደረሱት ፍንዳታዎች ሁለት ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ አስራ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች ወደ 2800 የሚሆኑ ቆስለዋል፡፡ ሄዝቦላ የጋዛን የሃማስ ታጣቂዎች በመደገፍ ከእስራኤል ጋር መዋጋታችንን እንቀጥላለን ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናግሯል፡፡ አክሎም “እስራኤል የሚደርስባትን ከባድ ቅጣት ትጠብቅ” በማለት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “የጋዛ የሰላም ድርድር ተጠናክሮ ይቀጥላል” የግብጽ ፕሬዚደንት
    የግብጽ ፕሬዚደንት አብደልፋታህ አል ሲሲ “የጋዛው የሰላም ድርድር ተጠናክሮ ይቀጥላል” ሲሉ ተናገሩ፡፡ የግብጹ መሪ ዛሬ ረቡዕ ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንክን ጋር ድርድሮቹ እንዲያንሰራሩ ለማድረግ ስለሚቻልበት መንገድ ተወያይተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ብሊንክን ወደ ካይሮ የተጓዙት በጋዛ ጦርነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንደዲረግ የተያዘው ጥረት ሊባኖስ ውስጥ በደረሱት ፍንዳታዎች ሳቢያ ይብሱን አዳጋች እየሆነ በሄደበት በአሁኑ ወቅት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩሲያ እና ኢራን የአሜሪካ መራጮችን ለማደናቀፍና ውሳኔ ለማስቀየር የሚያደርጉት ጥረት
    የአሜሪካ ባላንጣዎች፣ ከፍተኛ ፉክክር በሚታይበትና በቅርቡ በምታካሂደው ምርጫ ውጤት ላይ ተጽእኖ ለማድረግ ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። የቪኦኤው ብሔራዊ የደህንነት ዘጋቢ ጄፍ ሰልዲን፣ ውስብስብ በሆነ መንገድ በመስፋፋት ላይ ያለውንንና የአሜሪካ ድምጽ ሰጪዎችን ኢላማ ያደረገውን ዘመቻ ቃኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዶናልድ ትረምፕ ግድያ ሙከራ ተጠርጣሪ ክስ ተመሠረተበት
    በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ በሆኑት በቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ የተፈጸመው የግድያ ሙከራ በፖለቲካ ምክንያት ስለሚጸሙ ጥያቄዎች አዳዲስ ጥያቄዎች አስነስቷል። ለፕሬዚደንታዊ ልዩ የደህንነት ጥበቃ አገልግሎት (ሲክሬት ሰርቪስ) ተጨማሪ ገንዘብ እና አቅም እንዲመደብ የዲሞክራቲክ ፓርቲውም የሪፐብሊካን ፓርቲውም አመራሮች ጥሪ አቅርበዋል። የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ተጨማሪ አላት።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሰሜን ጎንደር ግጭት ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ
    በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በመንግስትና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል ትላንት በነበረው ግጭት ወደ ደባርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል ቆስለው ከገቡት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ የሶስት አመት ህፃንን ጨምሮ 28 ሰዎች መቁሰላቸውን የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አስታውቀዋል፡፡ ስራ አስኪያጁ አቶ አለ አምላክ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ ከሟቾቹ ውስጥ አንድ ታጣቂና አንድ ሲቪል ናቸው ብለዋል ::ወደ ሆስፒታል ሳይደርሱ የህፃኑን አባት ጨምሮ ከ7 በላይ ስዎች መሞታቸውን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ጉባኤ ያካሄደው ህወሓት አቶ ጌታቸውን ጨምሮ 16 አመራሮችን ከፓርቲው ማባረሩን ገለፀ
    በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን ባካሄደው ጉባኤ የተመረጠው አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 አመራሮቹን ከፓርቲው ማባረሩን እና ፖለቲካዊ ስራዎች እንዳይከውኑ ማገዱን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ እንደሚፈልግ ገልጿል። ታግደዋል ከተባሉ አንዱ እና የክልሉ የኮምዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ ረዳኢ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (287929-287936 of 309434)
  • «
  • Prev
  • 35990
  • 35991
  • 35992
  • 35993
  • 35994
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory