Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Awate shared a link
    2024-09-19 07:00:01 -
    [This article is dedicated to a group of Eritrea’s Prisoners of Conscience who were arrested in 2001 after criticising President Isaias Afwerki’s rule, and have never been seen or heard from since. The prisoners, rather selflessly, led the way to meet the challenges head-on while their fellow ex-freedom-fighters failed to follow suit .] This piece […]
    The post History is Watching us appeared first on Awate.com.
    [This article is dedicated to a group of Eritrea’s Prisoners of Conscience who were arrested in 2001 after criticising President Isaias Afwerki’s rule, and have never been seen or heard from since. The prisoners, rather selflessly, led the way to meet the challenges head-on while their fellow ex-freedom-fighters failed to follow suit .] This piece […] The post History is Watching us appeared first on Awate.com.
    AWATE.COM
    History is Watching us - Awate.com
    [This article is dedicated to a group of Eritrea’s Prisoners of Conscience who were arrested in 2001 after criticising President Isaias Afwerki’s rule, and have never been seen or heard from since. The prisoners, rather selflessly, led the way to meet the challenges head-on while their fellow ex-freedom-fighters failed to follow suit .] This piece […]
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአሜሪካ እና ቻይና የንግድ ጦርነት ውስጥ የሚጣለው ቀረጥ የአሜሪካ ሸማቾች ላይ ተፅእኖ ያሳድራል - ተንታኞች
    የባይደን እና የትራምፕ አስተዳደሮች፣ ቻይና ፍትሃዊ ያልሆነ የንግድ አሰራር በመከተል ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ተመሳስለው በተሰሩ እና ርካሽ በሆኑ እቃዎች ታጠለቀልቃለች ሲሉ ይከሷታል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ ሁለቱም ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ለቻይና ድርጊት ምላሽ ለመስጠት እና የዩናይትድ ስቴትስን ምርት ለማሳደግ ቀረጥን እንደአማራጭ ይጠቀማሉ። የአሜሪካ ድምጿ ኤሊዛቤት ሊ ይህ የንግድ ጦርነት በአሜሪካ ሸማቾች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ገልጻ ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ትረምፕ ከግድያው ሙከራው በኋላ ዘመቻ የምርጫ ዘመቻ ጀመሩ
    የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው እሁድ የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸው በኋላ ትላንት ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምርጫ ዘመቻቸው ተመልሰዋል፣ መርማሪዎች በእስር ላይ ስላለው ተጠርጣሪ የበለጠ ለማወቅ ጥረት እያደረጉ ነው፡፡ በመካከለኛው ምዕራብ ክፍለ ግዛት ሚቺጋን ውስጥ ፍሊንት ከተማ በሚገኘው የከተማ አዳራሽ በተካሄደ ዝግጅት ትረምፕ በፍሎሪዳ ግዛት ዌስት ፓልም ቢች የጎልፍ መጫዋቻ ሜዳ ተጠርጣሪውን ታጣቂ የተጋፈጡትን የልዩ ደህንነት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የትግርኛ ቋንቋ ትምህርትን የማቋረጥ ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ላለፉት 30 አመታት ሲያስተምረው የነበረውን፣ የትግርኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማቋረጥ ያሳለፈው ውሳኔ ትክክል አይደለም ሲሉ ባለሙያዎች ተቃወሙ፡፡ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት፣ የዩኒቨርሲቲው ውሳኔ፣ በትግራይ ባህል፣ ቋንቋ እና ስነቃል ዙርያ ሲደረጉ የነበሩትን የምርምር ስራዎች ያጎድላል በማለት ተናግረዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ የራስገዝ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም ከመሆኑ ጋራ ተያይዞ፣ የፕሮግራሞች ክለሳ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶማሌ ክልል በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ
    በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በዋርዴር ከተማ በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ሰለባዎቹ የሃይማኖት ተማሪዎች ሲሆኑ፣ ከጎሳ ፀብ ጋራ በተያያዘ ኢላማ ሳይደረጉ እንዳልቀረ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚነገረውን ባለሥልጣናት ሳያረጋግጡ ቀርተዋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጎንደር ከተማ ትላንት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ሦስት ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ
    በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ትላንት ደርሷል በተባለው የተኩስ ልውውጥ በሁለት ቤተ እምነቶች ላይ በደረሰው ጥቃት 2 ሰዎች ሲሞቱ 3 ሰዎች መቁሰላቸውን በኢትዮጵያ የኦርቶዶህ ተዋህዶ የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተናገሩ፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሊቀ ህሩይ አባ ዮሴፍ ደስታ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት በከተማው ዙሪያ እና በከተማው ውስጥ በሚገኙ አማንኤል እና ፈለገህይወት ቤዛዊት ማርያም በተባሉ ቤተ ክርስቲያኖች አንድ አገልጋይና አንድ ተማሪ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በትግራይ የፌደራል ፖሊስ አባላት - ለ3 ዓመታት ያለ ደመዎዝና ስራ ተቀምጠናል
    የፌደራሉ መንግስት፣ትግራይን ለማረጋጋት በሚል፣በ2013 ዓ/ም በክልሉ ያሰማራቸው የክልሉ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት፣ከሦስት አመታት በላይ ያለ ደመዎዝና ስራ ተቀምጠናል ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል፡፡ መንግስት በተጠቀሰው አመት ሰኔ ወር ላይ፣መቀሌን ለቆ ሲወጣ፣ ትቷቸው መውጣቱን የጠቀሱት እነዚሁ 465 የፖሊስ አባላት፣ወደ ስራቸው እንዲመለሱ ለፌደራል ፖሊስ ያቀረቡት ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን ጠቅሰዋል፡፡ በጉዳዩ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከክልሉ ጊዜያዊ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-19 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዋነኛ ቡና ላኪ ሃገራት ምርት መቀነስ ለኢትዮጵያ ቡና አለም አቀፍ ሽያጭ እድልን ፈጥሯል ተባለ
    ኢትዮጵያ በሃምሌና ነሃሴ ወር ከፍተኛ የቡና ሽያጭ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በሁለት ወራት ከተሸጠው ከ82ሽህ ቶን በላይ ቡና ካልፈው አመት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ያለው 377 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ግዛት ወርቁ በበኩላቸው አለም አቀፍ የቡና ገበያ ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ገልጸው ዋነኛ ቡና ላኪ የሆኑ እንደ ብራዚል ያሉ ሃገራት ምርት መቀነስ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (287921-287928 of 309435)
  • «
  • Prev
  • 35989
  • 35990
  • 35991
  • 35992
  • 35993
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory