• ዛሬ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዑስማን ሳልሕ የፕሬዝዳንቱ አማካሪ በሆኑት የማነ ገብረ አብ የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ዛሬ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የልዑካኑን ቡድኑን የሚመሩት ዑስማን ሳልሕ እና የማነ ገብረ አብ እነማን ናቸው?
    ዛሬ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዑስማን ሳልሕ የፕሬዝዳንቱ አማካሪ በሆኑት የማነ ገብረ አብ የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ዛሬ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የልዑካኑን ቡድኑን የሚመሩት ዑስማን ሳልሕ እና የማነ ገብረ አብ እነማን ናቸው?
    WWW.BBC.COM
    አ.አ የመጡት የልዑካን ቡድኑ አባላት እነማን ናቸው?
    ዛሬ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዑስማን ሳልሕ የፕሬዝዳንቱ አማካሪ በሆኑት የማነ ገብረ አብ የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ዛሬ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የልዑካኑን ቡድኑን የሚመሩት ዑስማን ሳልሕ እና የማነ ገብረ አብ እነማን ናቸው?
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦርነት የተጀመረበት ሃያኛ ዓመት የሞላው በዚህ አመት ሚያዚያ ወር ላይ ነበር። የሁለቱ ሃገራት ጦርነት ሲታሰብ ጦርነቱ እንዴት ተጀመረና ተደመደመ ከሚለው ባሻገር ሌሎች በርካታ ነገሮች ይነሳሉ።
    የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦርነት የተጀመረበት ሃያኛ ዓመት የሞላው በዚህ አመት ሚያዚያ ወር ላይ ነበር። የሁለቱ ሃገራት ጦርነት ሲታሰብ ጦርነቱ እንዴት ተጀመረና ተደመደመ ከሚለው ባሻገር ሌሎች በርካታ ነገሮች ይነሳሉ።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል መቼ ምን ተከሰተ?
    የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦርነት የተጀመረበት ሃያኛ ዓመት የሞላው በዚህ አመት ሚያዚያ ወር ላይ ነበር። የሁለቱ ሃገራት ጦርነት ሲታሰብ ጦርነቱ እንዴት ተጀመረና ተደመደመ ከሚለው ባሻገር ሌሎች በርካታ ነገሮች ይነሳሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ቅዳሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጠራው ድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጉደታ ገላልቻን ከፖሊስ ጋር የነበራቸው ቅንጅት ከሶስት እና አራት ቀን እንደማይበልጥ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነርም ክፍተት መኖሩን ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ላይ አረጋግጠዋል።
    ቅዳሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጠራው ድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጉደታ ገላልቻን ከፖሊስ ጋር የነበራቸው ቅንጅት ከሶስት እና አራት ቀን እንደማይበልጥ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነርም ክፍተት መኖሩን ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ላይ አረጋግጠዋል።
    WWW.BBC.COM
    በሰልፉ ላይ የታየው ክፍተት ምን ነበር?
    ቅዳሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጠራው ድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጉደታ ገላልቻን ከፖሊስ ጋር የነበራቸው ቅንጅት ከሶስት እና አራት ቀን እንደማይበልጥ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነርም ክፍተት መኖሩን ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ላይ አረጋግጠዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በፍንዳታው ሁለቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶችን ጨምሮ 49 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
    በፍንዳታው ሁለቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶችን ጨምሮ 49 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
    WWW.BBC.COM
    በዚምባብዌው ጥቃት የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
    በፍንዳታው ሁለቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶችን ጨምሮ 49 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሴቶችን የሚያዋርዱ ንግግሮችን በመናገር በይበልጥ ይታወቃሉ። ከወር በፊት አንዲት ሴት መድረክ ላይ ከንፈራቸውን እንድትስማቸው በመጠየቃቸው ሲብጠለጠሉ ነበር። አሁን ደግሞ ፈጣሪን ተሳድበዋል።
    ሴቶችን የሚያዋርዱ ንግግሮችን በመናገር በይበልጥ ይታወቃሉ። ከወር በፊት አንዲት ሴት መድረክ ላይ ከንፈራቸውን እንድትስማቸው በመጠየቃቸው ሲብጠለጠሉ ነበር። አሁን ደግሞ ፈጣሪን ተሳድበዋል።
    WWW.BBC.COM
    የፊሊፒንሱ መሪ ፈጣሪን ተሳደቡ
    ሴቶችን የሚያዋርዱ ንግግሮችን በመናገር በይበልጥ ይታወቃሉ። ከወር በፊት አንዲት ሴት መድረክ ላይ ከንፈራቸውን እንድትስማቸው በመጠየቃቸው ሲብጠለጠሉ ነበር። አሁን ደግሞ ፈጣሪን ተሳድበዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሶማሊያ አንድ ወንድ በርከት ያሉ ሚስቶች ሊኖሩት ይችላሉ። በአንድ ጀንበር ሁለት ሚስት ማግባት ግን ...
    በሶማሊያ አንድ ወንድ በርከት ያሉ ሚስቶች ሊኖሩት ይችላሉ። በአንድ ጀንበር ሁለት ሚስት ማግባት ግን ...
    WWW.BBC.COM
    በአንድ ጀንበር ሁለት ሚስት ያገባው ጎረምሳ
    በሶማሊያ አንድ ወንድ በርከት ያሉ ሚስቶች ሊኖሩት ይችላሉ። በአንድ ጀንበር ሁለት ሚስት ማግባት ግን ...
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በወጡበት ሰልፍ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከመቶ በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የጥቃት አድራሾቹን ማንነት ለማወቅ ምርመራ እንደተጀመረና ኤፍ ቢ አይም በምርመራው ስራ እንደተሰማራ ፖሊስ ገልጿል።
    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በወጡበት ሰልፍ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከመቶ በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የጥቃት አድራሾቹን ማንነት ለማወቅ ምርመራ እንደተጀመረና ኤፍ ቢ አይም በምርመራው ስራ እንደተሰማራ ፖሊስ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካው ኤፍ ቢ አይ በቦምብ ፍንዳታው ምርምራ ላይ መሰማራቱ ተገለፀ
    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በወጡበት ሰልፍ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከመቶ በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የጥቃት አድራሾቹን ማንነት ለማወቅ ምርመራ እንደተጀመረና ኤፍ ቢ አይም በምርመራው ስራ እንደተሰማራ ፖሊስ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኤርትራ ልዑክ አቀባበል አደረጉ
    ነአምን አሸናፊ
    Tue, 06/26/2018 - 14:32
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኤርትራ ልዑክ አቀባበል አደረጉ ነአምን አሸናፊ Tue, 06/26/2018 - 14:32
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኤርትራ ልዑክ አቀባበል አደረጉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳሌህና በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የፖለቲካ አማካሪ የማነ ገብረ አብ የተመራ የልዑካን ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተቀብለዋቸዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ኢትዮጵያ ለውይይት የመጣውን የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን አባላት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares